በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሴቶችህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሴቶችህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

image description

  1. አካል ጉዳተኞችና አረጋውያን ማስተባበሪያና መከታተያ ዳይሬክቶሬት የተቋቋመበት ዓላማ
  • አካል ጉዳተኞችንና አረጋዊያን በተመለከተ የሰው ሰራሽ አካልና አካል ድጋፍ አገልግሎት በማመቻቸት፣ የተሐድሶ አገልግሎቶች እንዲስፋፉና ተደራሽ እንዲሆኑ በማድረግ፣ ማህበራትን በማጠናከር እና የአካቶ ትግበራን  በስራ ላይ  እንዲውል በማድረግ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች እኩል እድል ተጠቃሚነት እና ሙሉ ተሳታፊነት ለማረጋገጥ የሚሰራ ነው ፡፡

 የስራ ክፍሉ መነሻ እና መዳረሻ፡-  በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተሳታፊነታቸውና ተጠቃሚነታቸው የተረጋገጠላቸው አካል ጉዳተኞችና አረጋውያን በከተማችን ላይ ማስፈን