ህፃናት መብትና ደህንነት ማስጠበቅ ዳይሬክቶሬት
Directorate Director
አቶ አንዱዓለም ታፈሠ

በሕፃናት መብትና ደህንነት ማስጠበቅ ዳይሬክቶሬት የሀገር ዉስጥ ጉዲፈቻ አግልግሎት መስጠት ጉዲፈቻ አድራጊ ቤተስቦች የመልመልያ መስፈርት ተሰታቸዋል እንዲያገቡት ይደረጋል፣ ማብራሪያ ይስጣቸዋል፡፡ ለአሻራና ለጤና ምርመራ የጥብብር ድብዳቤ ይጻፍላችዋል ፡፡ የቅድመ ምደባ የቤት ለቤት ጉብኝት (home study )በባለሙያየተካሄደ መሆኑ ይርጋገጣል ፡፡ መረጃ ማሟላታቸዉና ብቁ መሆናቸዉ ተርጋግጦ ወርፋ አንዲይዝ (እንዲጠባበቅ ይደርጋል ፡፡ ብቁ የሆኑ ቤተስቦች ዝርዝር ለምደባ ኮሚቴ በጽሁፍ ይስጣል ፡፡ የድህረ ርክክብ የቤትለቤት ጉብኝት ይደርጋል ፤መረጃዎች ተደራችተዉ ይያዛል ሕጻናት መልሶ የማቀላቀል አገልግሎት ከቤተስብ ጋር እንዲቀላቀሉ የተለየ ሕጻናት መረጃ እና ለማቀላቀል የተጠበቀበት ደብዳቤ ታይቶ የማቀላቀል ዝክረ ተግባር ይዘጋጃል ፡፡ የማቀላቀያ ዝክረ ተግባሩ በሀላፊዎች እንዲፈረም ተደርጎ ወደ ፋይናንስ ዳይሪክቶሩት ይላካል ፤በባለሙያ የማቀላቀል ስራ ይከናወናል ታዳጊዎች የማቋቋሚና ከማህበረስቡ ጋር የማዋሀድ አገልግሎት እንዲቋቋሙ የተለዩ የታዳጊች ዝርዝር መርጃ ከተቋማት መቅረቡ ይረጋገጣል ለመቋም ዝግጁ የሆኑ ታዳጊዎች የሕይወት ክህሎትና ተያያዝነት ያላቸዉ ስልጠናዎች እንዲወስዱ ያደርጋቸዋል የማቋቋሚያ ዝክረ ተግባር ይዘጋጃል፤በሀላፈዎች ጸድቆ ለፋይናንስ ክፍል ይላካል በዝክረ ተግባሩ መስረት ለታዳጊዎች የመቋቋሚያዉ ወጪ ገንዘብ በባንክ ሂሳብ ቁጥራቸዉ እንዲገባ ይደረጋል ፡፡ መርጃ ተደራጅተዉ ይያዘሉ ፡፡ የድጎማ አደራ ቤተስብ አግልግሎት በጊዜያዉ የአደራ ቤተስብ አግልፍሎት ተጠቃሚ ለሆኑ ሕጻናት ወራዊ ክፍያ ዝክረ ተግባር ይዘጋጃል ወደ ፋይናንስ የስራ ክፍል ይላካል ፡፡ ለሕጻናቱ ወርሃዊ አግልግሎት የግብሃቶች ወጪ እንዲደረግ በተቋሙ ኖርም መስረት ዝክረ ተግባር /ሠነድ ይዘጋጃል ፤በዳሪክቶሬታችን ጸድቆ ወደ ክበበ ፀሐይ የህጻናት ክብካቤ ተቋም እንዲላክ ይደረጋል ፡፡ መረጃዎችን ተደራጅተዉ ይያዛሉ፡፡ ጊዜያዊ የአደራ ቤተስቦች ለሕጻናት የተዘጋጀሁ ግብአት እንዲወሰዱ ይደርጋል ሕጻናቱ ያሉበትን ሁኔታ ክትትል ለማድረግ ወርሃዊ ግብር ይዘጋጃል ፤ድጋፍ ክትትል ይደረጋል የተቋሙ አግልግሎት ማመቻቸት ምንም አማራጭ ያጡ ሕጻናት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የሚላኩ መረጃዎች በአግባቡ መሟላታቸዉ ይረጋገጣል ፡፡ በቀረበዉ መረጃ መሰረት ሕጻናቱ የተቋም አግልግሎት እንዲያገኙ ደብዳቤ ይዘጋጃል፡፡ መረጃዎች ተደራጅተዉ ይያዛሉ በስራተኞች የ1%የገንዘብ ድጋፍ አግልግሎት የ1%ድጋፍ ተጠቃሚ የሆኑ ህጻናት መርጃዎች መሟላታቸዉን ማረጋገጥ ድጋፍ አድራጊ ባለድርሻ አካላት ደብዳቤ ማረጋገጥ ድጋፋ አድራጊ ባለድርሻ አካላት ደብዳቤ ማዘጋጀት ድጋፍና ክትትል ማድረግ በቢሮአችን የሚደገፉ ሕጻናት ክፍያ እንዲፈጸም ዝክረ ተግባር ማዘጋጀትና ሕጻናቱ የድጋፍ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ መረጃዎች አደራጅቶ መያዝ የማህበረስብ አቀፍ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት የድጋፍ አግልግሎት እንዲያገኙ የተለዩ ሕጻናት መረጃ የተሟሉ መሆኑ ማረጋገጥ ለድጋፍ አድራጊ ባለድርሻ አካላት ድብዳቤ ማዘጋጀት መረጃዎችን በአግባቡ አዘጋጅተሁዉ መያዝ • በአማራጭ የሕጻናት ድጋፍ አግልግሎት ዙሪያ ግንዛቤ መፍጠር የሀገር ዉስጥ ጉዲፈቻ አግልግሎት በተመለከተ የመልሶ ማቀላቀልና ማዋሃድ አግልግሎትን በተመለከተ የማህበረሰብ አቀፍ እና የ1%ድጋፍ አገልግሎት በተመለከተ ዝክረ ተግባሮች ይዘጋጃሉ የግንዛቤ መፍጠሪያ ማንዋሎች ይሰናዳሉ ቼክ ሊስቶች ፤ፎርማቶች (ቅፅቅፆች )አቴንዳሶች ፤ቃለ ጉባሄዎች ፤የሕጻናት ምደባ ሠነዶች ይዘጋጃሉ ፡፡ እቅዶች ፤ሪፖርቶች በአግባቡ ይዘጋጃሉ፡፡
Directorate Director's Message
በሕፃናት መብትና ደህንነት ማስጠበቅ ዳይሬክቶሬት የመንግስት የሕጻናትማሳደጊያዎችን ድጋፍና ክትትል ማድረግ ምንም አማራጭ ያጡ ሕጻናት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የሚላኩ መረጃዎች በአግባቡ መሟላታቸዉ ይረጋገጣል ፡፡ በቀረበዉ መረጃ መሰረት ሕጻናቱ የተቋም አግልግሎት እንዲያገኙ ደብዳቤ ይዘጋጃል፡፡ መረጃዎች ተደራጅተዉ ይያዛሉ
Service under the directorate::
Nothing was found.