Directorates

ቀዳማይ ልጅነት እድገት ክትትል ዳይሬክቶሬት

Directorate Director

ወ/ሮ ህይወት ደረሰ

image description

 ቢሮው በቀዳማይ ልጅነት የሚያከናውናቸው ፕሮግራሞች 1. የቀጥታ አልሚ ምግብ ድጋፍ የገቢ መጠናቸው ዝቅተኛ የሆኑ ነፍሰጡር ሴቶች፣ አጥቢ እናቶችና እድሜያቸው እስከ 3ዓመት የሆኑ ሕፃናት የተመረጡ አልሚ ምግቦችን በማግኘት ሕፃናት በአካል በአእምሮ በስነ-ልቦና እንዲዳብሩ የሚያደርግ ፕሮራም ነው፡፡ 2. የሕፃናት ማቆያ ማዕከላትን ማደራጀትና ማስፋፋት 2.1ሙሉ ወጪው በመንግስት የሚሸፈን የሕፃናት የቀን ማቆያ ማዕከል(PFDC) 2.2 ማኅበረሰብ አቀፍ የሕፃናት የቀን ማቆያ ማዕከል(CRDC) 2.3 የስራ ቦታ የሕፃናት የቀን ማቆያ ማዕከል(WPDC ) 2.4 የእናቶች የህፃናት የቀን ማቆያ ማዕከል(DAY MOTHER) 3. በጨዋታ መማር 3.1 ዝግ መንገድ እና 3.2 የሕፃናት መጫዎቻና መዝናኛ ቦታዎች ናቸው፡፡

Directorate Director's Message

የቀዳማይ ልጅነት ዕድገት ልማት ዙሪያ በቢሮ የሚሰሩ ዋና ዋና ተግባራት አጭር መግለጫ የዳይሬክቶሬቱ የስራ ሂደት መግለጫ እድሜያቸው ከ0-6 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ሁለንተናዊ እድገት እና ክብካቤን መሰረት ያደረገ ቀዳማይ ልጅነት እድገት ማእከል አገልግሎት፣ የሕፃናት የቀን ማቆያ ማዕከል፣ የመጫዎቻና መዝናኛ አካባቢዎችን ለሕፃናት ምቹ ማድረግና ማስፋፋት፣ የሰንበት ዝግ መንገድ ማመቻቸት፣ የክትትልና ድጋፍ ስራዎችን በማካተት የሚሰራ ዳሬክቶሬት ነው፡፡

Service under the directorate::

Nothing was found.