Directorates

ማህበራዊ ሴፍትነትና ኑሮ ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት

Directorate Director

አቶ ቢኒያም ግርማ

image description

በዳይሬክቶሬቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት 1. ለቋሚ ቀጥታ ድጋፍ ተጠቃሚዎች ትክክለኛ፣ ወቅቱን የጠበቀና ተደራሽ የሆነ ክፍያ እንዲያገኙ ማድረግ 2. የቋሚና ጊዜያዊ ቀጥታ ድጋፍ ተጠቃሚዎች የኬዝ ማኔጅመንት አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ የመሠረታዊ አገልግሎት ትስስር መፍጠር 3. የቀጥታ ድጋፍ ተጠቃሚዎችን መረጃ ማደራጀትና መተንተን 4. ሪፖርት እና የመረጃ ፍሰት ተዛማጅ እንቅስቃሴዎች ማጠናከር 5. ለ ቀጥታ ድጋፍ ተጠቃሚዎች ውጤታማ የፕሮግራም አስተዳደር የፈጻሚውንና አመራሩን አቅም ማጎልበት 6. ውሎ እና አዳራቸውን በጎዳና ያደረጉ ዜጎች ወደ ጊዜያዊ መጠለያ በማስገባትና የተለያዩ አገልግሎቶችኝ እንዲያገኙ በማድረግ በኢኮኖሚ ፣፣ት/ት እና ማህበራዊ አገልግሎት ተጠቃሚ በማድረግ በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ማድረግ

Directorate Director's Message

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በማህበራዊ ዘርፍ የማህበራዊ ሴፍቲኔትና ኑሮ ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት የተቋቋመበት ዓላማው የማህበራዊ ጥበቃ ሥርዓትን በመዘርጋት የዜጎችን ተጠቃሚነት ማሳደግ ነው፡፡

Service under the directorate::

Nothing was found.