Sectors

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ / ቢሮ ኃላፊ

Deputy manager of Bureau:

ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ

image description

የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የከተማዋን ሴቶች፣ ህጻናት፣ አረጋውያን፣ አካልጉዳተኞችና ሌሎች ለማህበራዊ ችግር ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች መብትና ደህንነታቸውን እንዲጠበቅ፣ እኩልነታቸው እንዲረጋገጥ፣ በልማት በመልካም አስተዳደርና በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ እኩል ተሳታፊ እና ተጠቃሚ እንዲሆኑና ተቋማት የአካቶ ትግበራ ጉዳይ የልማት አጀንዳ መሆኑን በመረዳት የሴቶችን፣ የህጻናትን፣ የአረጋውያንና የአካል ጉዳተኞችን ጉዳዮች በአካቶ ትግበራ ተግባራዊ እንዲደረግና መብታቸው እንዲረጋገጥ በድንበ ቁጥር 84/2016 ዓ.ም ኃላፊነት ተጣለበት ቢሮ ነው

Directorates under the sector:

Nothing was found.