በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዲይ ቢሮ የማህበረሰብ አቀፍ እንክብካቤ ጥምረት አዯረጃጀት የአሠራር መመሪያ ቁጥር 137/2015

የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አዯጋ እንዲይዯርስ መከሊከሌና አዯጋው ሲዯርስም ሇተጎጂው እርዲታ በወቅቱ እንዱዯርስ ማዴረግ የሚገባ በመሆኑ፤ የከተማውን ነዋሪዎች ዯህንነትና ምቾት የተጠበቀበት በተሇይም የህፃናት፣ ሴቶች፣ አካሌ ጉዲተኞች፣ አረጋውያንና ላልች ተጎጂ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍልች የተሇየ ዴጋፍ ማዴረግ አስፈሊጊ በመሆኑ፤ ሇማህበራዊ ችግር ተጋሊጭና ተጎጂዎች ከሚያዯርገው ጥበቃ፣ ዴጋፍና ክብካቤ ባሻገር የማህበረሰብ ዴጋፍ እና ክብካቤን ሇማጠናከር መንግስት፣ መንግሥታዊ ያሌሆኑ ዴርጅቶች፣ የተሇያዩ ባሇዴርሻ አካሊት፣ የንግደ እና መሊው የህብረተሰብ ክፍልች ማህበራዊ ኃሊፊነታቸውን እንዱወጡ ሉኖራቸው ስሇሚገባው ሚና እና እነዚህ አካሊት የሚያዯርጉትን ሀብት የማሰባሰብ አስተዋፅኦ በተቀናጀ መንገዴ መምራት በማስፈሇጉ፤ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዲይ ቢሮ የአስፈጻሚ አካሊትን እንዯገና ሇማቋቋምና ሥሌጣና ተግባራቸውን ሇመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 74/2014 አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ (2) ፊዯሌ ተራ (ሠ) መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷሌ፡፡