Directorates

የሴቶች ተሳትፎ፤ ማብቃትና ተጠቃሚነት ዳይሬክቶሬት

Directorate Director

ወ/ሮ ስፍራሽ አልማው

image description

1. ከሴቶች ተሳሳትፎ ማብቃትና ተጠቃሚነት ዳይሬክቶሬት በዳይሬክቶሩ የሚሰጡ አገልግሎቶች 1. ሴቶችን በተለያዩ ገቢ ማስገኛ ዘርፎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ድጋፍ ለመስጠት 2. የማህበራዊ አገልግሎት ድጋፍ እንዲያገኙ ለማድረግ 3. የብድር አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ 4. የሴት አደረጃጀት ለመጠናከርና ለመደገፍ

Directorate Director's Message

ተገልጋዮች አገልግሎት ፈልገው ወደ ስራ ክፍሉ ሲመጡ ሊያሟሏቸው የሚገባቸው ነገሮች ከታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1. ከወረዳ ለክፍለ ከተማ የተጻፈ ደብዳቤን መነሻ አድርጎ ክፍለ ከተማው ለቢሮው የጻፈው ደብዳቤ 2. የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ 3. ከህክምና ተቋም የተጻፈ የህክምና ማስረጃ

Service under the directorate::

Nothing was found.