አካል ጉዳተኞች፣ አረጋዊያን እና ቤተሰብ ጉዳይች ማስተባበሪያና መከታተያ ዳይሬክቶሬት
Directorate Director
ወ/ሮ ህይወት በቀለ

አካል ጉዳተኞች፣ አረጋዊያን እና ቤተሰብ ጉዳይች ማስተባበሪያና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ዋና ዋና ተግባራቶች 1. የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን ጉዳይ አካትቶ ትግበራን ማስፈፀም፣ 2. የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን ማህበራትን ማጠናከርና መደገፍ፣ 3. የሰው ሰራሽ አካልና አካል ድጋፍ አገልግሎት ማመቻቸት፣ 4. የተሃድሶ አገልግሎት መስጠት፣
Directorate Director's Message
በ6. አካል ጉዳተኞች፣ አረጋዊያን እና ቤተሰብ ጉዳይች ማስተባበሪያና መከታተያ ዳይሬክቶሬት የተቋቋመበት ዓላማ አካል ጉዳተኞችንና አረጋዊያን በተመለከተ የሰው ሰራሽ አካልና አካል ድጋፍ አገልግሎት በማመቻቸት፣ የተሐድሶ አገልግሎቶች እንዲስፋፉና ተደራሽ እንዲሆኑ በማድረግ፣ ማህበራትን በማጠናከር እና የአካቶ ትግበራን በስራ ላይ እንዲውል በማድረግ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች እኩል እድል ተጠቃሚነት እና ሙሉ ተሳታፊነት ለማረጋገጥ የሚሰራ ነው ፡፡