ቢሮው በየደረጃው ባሉ መዋቅሮቹ ጋር በመሆን ከተለያዩ የሲቪል ማህበራት ተወካይ ከሆኑ 43,000 በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማካታት ሲያካሂድ የቆየውን የውይይት መድረክ የማጠቃለያ መርሀ-ግብሩን እያካሄደ ይገኛል። የካቲት 2 ቀን 2018ዓ.ም የአ.አ.ሴ.ሕ.ማ.ጉ. ቢሮ
ቢሮው በየደረጃው ባሉ መዋቅሮቹ ጋር በመሆን ከተለያዩ የሲቪል ማህበራት ተወካይ ከሆኑ 43,000 በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማካታት ሲያካሂድ የቆየውን የውይይት መድረክ የማጠቃለያ መርሀ-ግብሩን እያካሄደ ይገኛል።
የካቲት 2 ቀን 2018ዓ.ም የአ.አ.ሴ.ሕ.ማ.ጉ. ቢሮ
ቢሮው ከ30,000 በላይ ሴቶችን እና 13,014 ያህል ወንዶችን በማሳተፍ በሴቶች፣ ሕፃናት፣ አረጋውያን፣ አካል ጉዳተኞችና የሲቪክ ማህበራት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ በሁሉም ክፍለ ከተማ እና ወረዳዎች ሲካሄዱ የቆዩ የውይይት መድረኮች ላይ የተነሱ ሀሳቦችን አስመልክቶ የማጠቃለያ ውይይት በማካሔድ ላይ ይገኛል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments