የቢሮው የጠቅላላ ካውንስል አባላት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ግምገማ አካሄዱ። ጥር 04 ቀን 2018ዓ.ም የአ.አ.ሴ.ሕ.ማ.ጉ. ቢሮ
ቢሮው ከዝግጅት ምዕራፍ ጀምሮ ተልዕኮውን ለማሳካት የሚያስችል የ2017 በጀት ዓመት የልማት ዕቅድ እና ለዚሁ እቅድ መሳካት መሳሪያ የሆኑትን የመልካም አስተዳደር እና የሌብነትና ብልሹ አሰራር ማክሰሚያ እቅድ፣ የቅንጅታዊ ስራዎች እቅድ አዘጋጅቶ ከሚመለከታቸው የክ/ከተሞችና የማዕከል አመራሮች፣ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድረግና ግብዓት በመውሰድና በማካተት ባለፉት ስድስት ወራት በርካታ ተግባራትን ሲከውን ቆይቷል።
በዛሬውም ዕለት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈፃፀሙን አስመልክቶ የቢሮው የበላይ አመራሮች በተገኙበት ከጠቅላላ ካውንስል አባላት ጋር ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል።
የእለቱን ውይይት የመሩት የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ ቢሮው ከተሰጠው ተልዕኮ በመነሳት በእቅዱ የተቀመጡ ግቦች፣ ዓላማዎችና ተግባራት የደረሱበትን አፈፃፀም በመከታተል በመለካት፣ ጥንካሬዎችን ለማስቀጠልና የሚስተዋሉ ክፍተቶችን ላይ የማስተካከያ እርምጃ ከስር ከስር እየወሰድን መሄድ ለእቅዱ ተፈፃሚነት ን ለማፋጠን ስለሚረዳ እንዲሁም ተግዳሮቶችን በማስወገድ ለቀጣይ ጊዜያት ትምህርት ለመውሰድ አስፈላጊ በመሆኑ መሰል ውይይቶች ጠቃሚ ናቸው ሲሉ ተናግረዋል።
በቀረበው የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መሰረትም የቢሮው ስትራቴጂክ ኮሚቴ እና የጠቅላላ ካውንስል አባላት ውይይት የተካሄደ ሲሆን በውይይቱ ለተነሱ የሰራተኛ አቅም ግንባታ፣ የተገልጋይ እርካታ ፣ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም እንዲሁም የቅንጅታዊ አሰራር ስርዓት ዙሪያ ሰፋ ያለ ግምገማዊ ውይይት ተካሂዷል።
በዕለቱ የቢሮው የስትራቴጂክ ማኔጅመንት አባላት በቀጣይ ሀሳቦች ቶሎ ቶሎ በመቀያየር እና ግምገማዎች በየጊዜው ከማዕከል እስከ ወረዳ ባሉ መዋቅሮች በማካሄድ የሚደረጉ ክትትል እና ድጋፎችን በመቀጠል የበጀት አመቱን በተሻለ ውጤት ለማጠናቀቅ በትኩረት መንቀሳቀስ እንደሚያስፈልግ የገለፁ ሲሆን የጀነራል ካውንስል አባላትም በተነሱ ሀሳብ እና አስተያየቶች ዙሪያ ምላሽ ሰጥተዋል።
በመጨረሻም የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ በጊዜ ገደብ የተቀመጡ ክንውኖች እንዲከወኑ፣ የውሳኔ ሀሳቦች ተፈፃሚነት ዙሪያ፣ በቅንጅታዊ አሰራሮች ፣ በውጤታማ የበጀት አጠቃቀም እንዲሁም የሌብነት እና ብልሹ አሰራሮች ዙሪያ የተጀመሩ ስራዎች በልዩ ትኩረት እንዲፈፀሙ አሳስበዋል።
የቢሮው የጠቅላላ ካውንስል አባላት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ግምገማ አካሄዱ።
ጥር 04 ቀን 2018ዓ.ም የአ.አ.ሴ.ሕ.ማ.ጉ. ቢሮ

Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments